አከራዮች ተጠንቀቁ | የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር ይረደረጋል | Ethiopia Housing and Rent (Make Money Online)
አከራዮች ተጠንቀቁ | የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር ይረደረጋል | Ethiopia Housing and Rent (Make Money Online) #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv
23 Comments
@janetgebeyehu4260
May 7, 2024 - 6:23 amKKKKKKKK,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,AYEE DUREYAA,,,MENGESTT,,,,,,,,DEROOM,,,,,,LERASUU,,,ENJEE,,,,MECHEE,,,LETEKERAYYE,,,,,,,,,,,ASEBEE,,,,,KKK,,,,,ANSEMAHEEMM,,,,,,,,,,,,,,MEDEREEE,,,YELEMAGGE,,,LIJ
@benben3820
May 7, 2024 - 6:23 amመንግስት አለ እዴ
@DerejeBekele-lz9ln
May 7, 2024 - 6:23 amአሥተካክል ኪራይ ጭማሪዉ በዐመት አንዴ እንጂ በ2 ዐመት አይደለም
@hiwoterko3686
May 7, 2024 - 6:23 amወሬ ቤት ሠርቶ መስጠት አይቀልም ለራሱ ሲያመቻች ነው
@aynalemzerfeshual1446
May 7, 2024 - 6:23 amእንደማንኛውም ስው ቆጥቦ ቤት መግዛት እንጂ እቁብም ይሁን ቆጥቦ መስራት እንጂ የሰው ቤት ላይ ሙጭጭ ማለት ፈጣሪን ልምኑ ለነሱ የስጠ ለናንተም ይሰጣል እግዚአብሔር ያስባችሀል እነሱም ለቤቱ ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታል
@anisaseid3941
May 7, 2024 - 6:23 amእስቲ መንግስት በሰው ንብረት ጥልቅ ያለበት ምንድነው ምክንያቱ ግለሰብ ሁለትና ሶስት ክፍል ውስጥ ተጨናቆ ከቤተሰቡ ጋር እየኖረቀሪዋን ቤት ለልጆቹማስተማሪያና ቀለብ ቢያከራይ ጭራሽ ቅሚያ ሆና እኔ አላከራይም ልጆቼ ዘናብለው ይኑሩ ይተኙበት ለተከራይ አንዱ የለፋበትን ከመስጠት ያው ስጦታ በለው ከዶምንየም ስሩላቸው ካለበለዚያ ተከራይ እንደ አከራይ ጥሮ ግሮ ይስራ እንጂ የሰው ንብረት መቀማት ማዘዝ እጅግ አሳዛኝ ነው።
@user-cn2uq1nf1c
May 7, 2024 - 6:23 amTekerayma betam.eyatagoda naw baya waru bashi bet akaray eyachamerebat new eznat yelam hegu tekekl new
@tewodrosberhanu1333
May 7, 2024 - 6:23 amደሃ ላቡን አንጠፍጥፎ በሰራው ቤት ላይ አይናችሁን ተክላችሁ ህግ አውጪና ደግ ከምትመስሉ ደሃ ከእለት ጉርሱ ቆጥቦ የሰራውን ኮንዶሚኒየም ለካቢኔ እና ለጨፍጫፊ ማደሉን በተዋችሁ ጥሩ ነበር
@yetenamerjawoch
May 7, 2024 - 6:23 amአሪፍ ነው ብልፅግና
@azebghebremedhin6162
May 7, 2024 - 6:23 amManene naw emitasefrarawe serkwe ayedlme eko begza neberetchawe anite tekraye kehoneke le rasehe asebe 15 kan satekfele kezgyehe hegeu kale meneme kedeme heunta asewoteute yelale
@abebeajibie4998
May 7, 2024 - 6:23 amቤቱን በአግባቡ በመያዝና በመጠበቅ ጭምር ባገናዘበ መልኩ በመተዛዘን በአነስተኛ ኪራይ እንዲኖርበት ያደረገ አከራይ አሁን በአዲሱ መመሪያ በነበረው ኪራይ መነሻ ተመን እንዲቀጥል ሲባል አከራዩ victimized እንደተደረገ አያስቆጥርም?
እንደየሠፈሩ ሁኔታ ተገናዝቦና በጥናት በተደገፈ መረጃ ጭምር የአካባቢ ደረጃ ወጥቶለት የኪራይ መነሻ ተመን መደረግ አልነበረበትም ?
–
2)ተከራዩ ክፍሎችን እየሸነሸነ በማከራየት ; ቤተሰቦቼ ናቸው በሚል ሽፋን ለምሳሌ የተወሰኑ ክፍሎችን እንደ guest house በማከራየት ጭምር ቢጠቀምበትስ? ተያይዞም የቤተስብ አባላት ስምና ዝርዝር መረጃ ከዉሉ ጋር ተያይዞ እንዲቀርብ መደረግ አልነበረበትም ?
–
3) በቤቱ ውስጥ ወይም ላይ ተከራይ ለሚያደርሰው ጉዳት ለማወቅ ወይም ንብረቱን በየወቅቱ ለመፈተሽ የሚያስችል የጊዜ ሠሌዳ ባልተመቻቸለት ሁኔታ ተከራይ የ2 አመት የኮንትራት ጊዜዬ እስኪያልቅ አላስገባም ወይም አላሳይም ቢልስ ?
–
4) የቤቱ ሁኔታ በኪራይ ውሉ ወቅት በስርአት ተመዝግቦና ግራቀኙ ተማምነው የተፈራረሙበት ሰነድ የሚኖርበት ሁኔታ ሳይመቻች መጨረሻ ላይ ተከራይ አበላሽተሀል ; አላበላሸሁም ወዘተ.. ጭቅጭቅ ቢፈጠርስ?
—–
እነዚህና እነዚህን በመሳሰሉ አቢይ ነጥቦች ላይ ጥልቅ ግንዛቤ ሳይወሰድ በሰው ቤት ላይ ዝም ብሎ እንደዚህ አይነት ደንብ ማውጣት ለምን አስፈለገ ? አሁንም ቢታሰብበት የሚሻል ይመስላል::
@onlymine4294
May 7, 2024 - 6:23 amራሱ ቤት ሰለፈረሰ ቤት ለመከራየት የሶስት ወር ጠይቀው ከአምሳ መቶ ሺ አድርገውታል ያልፀዳ ቤት
@selammic4377
May 7, 2024 - 6:23 amየመጀመሪያዉን ክፍያ ማነዉ የሚወስነዉ
@HELENKassa-sp9jz
May 7, 2024 - 6:23 amቤት መቀነስ መጨመር ሳይሆን የመንግስት ሰራቶች ከአቅም በላይ የኑሮ ውድነቲ ማስተካከል ተመጣጣኝ ደሞዝ ከፍያ ማድረግ ቤት በመንግስት ማመቻቸት ተገቢ ነው
@user-mb6ho6cm6y
May 7, 2024 - 6:23 amምን ያቀረብከው አዲስ ነገር አለ? በክት
@feedelband205
May 7, 2024 - 6:23 amልክ ናቸው ጠሜው እኛን እሁን የቸገረን ሀገራችን ውስጥ ያለው የቁንጣን በሽታና ይህን በቀን አምስት ጊዜ እያማረጠ የሚበላን ህዝብ ውፍረት መቀነስ ስላስቸገረው ትንሽ ቁንጣኑ እንዲለቀው መናፈሻና ፓርክ በብዛት ማምረት አለብን ሌላው አስቸኳይ ጊዜ የማይሰጠው ነገር ደግሞ ለህዝቡ ለእስር እመት ምግብ እና ህክምና
ወይም ነዳጅ የምናወጣውን ወጪ አቁመን በጣም ረጅም ሰማይ የሚደርስ ፎቅ ጫካ ውስጥ ሰርተን አውሬዎቹንም ማስደሰት እንችላለን በተጭማሪም አለምን እስደንቀን አንደኛ ናችሁ ተብለን ሀገሪቷን በአለም ሀብታምች መድረክ ደሀ ሆነው ፎቅ የሰሩ ተብለን ሌላው ቢቀር በፎቅ እናሸንፋቸዎለን ሀገራችን ገብተው የተራበውን ህዝብ እና በመድሀኒት እጦት የሚሞተውን ሚሊዬን ህዝብ ግን አናሳያቸውም እዚህ ያሉ ጋዜጠኞችን ለኛ የማይሰሩትን እንደሆን የ80 አመቱን ታዲዬስ ታንቱን ጭምር ቀድመን እስር ቤት ወርውረናቸዎል በዚህ ስጋት አይግባችሁ ግን ይህን አላማችንን ፋኖ የሚባል አደገኛ ነፍጠኛ ተዎጊ የጀግና ጦር ሳናስበው ጎሮሯችንን ይዞ እንዳያባርረን ያቺ ለእብይ የምትፀልዩውን ጠንቋይ እንደገና ዳጎስ ያለ ገንዘብ ና አረቄ በዝንዬ በኩል ከፍለን እጣን እንድታጨስልን ካረግን ትንሽ ትንፋሽ እናገኛለን ሀገር መገንባት ይሉሀል እንደ አውሬው አብቹ ነው::ወሬኛ ሁሉ::
@AberaBekalu
May 7, 2024 - 6:23 amችግሩ ከዚህ በኃላ በቤት ላይ ኢንበስት መንት ይቀንሳል የቤት እጥረትም ይቀንሳል
@merisol7220
May 7, 2024 - 6:23 amLem mengst bet aykaygnm yesw bet eyaferusu lem yenuru widnet endeze wunu sew beseraw bet mazez atichelum ye Ethiopia ezeb zim alachu
@user-fj3kn8vt9g
May 7, 2024 - 6:23 amመንግስት እያደረገ ያለው የቀኝ ገዢዎችን አሰራር ነው እየተከተለ ያለው።
@SamsungSamsung-xz5te
May 7, 2024 - 6:23 amመንግስት፡እንደ፡እርጎ፡ዝንብ፡በሁሉ፡ጥልቅ፡አለ፡ምንይሻለናል፡
@NegatHussien
May 7, 2024 - 6:23 amበቭትኞች
@mfujy7115
May 7, 2024 - 6:23 amምንም የሚያስጨንቅ የለም ህጋዊ መሆን ጥሩ ነው ። የሚጎዳው ተከራይ ነው ። ከዚህ ቦሃላ ቤት ሰርቶ የሚያከራይ አይኖርም ቤት ከማከራይት ሌላ የስራ አማራጮችን መጠቀም ይጀምራሉ ።የቤት እጥረቱን ያባብሰዋል ።አላግባብ በቤት ከራይ የሚጠቀሙ ሰዎችን ሊገታ ይችላል ። አብዛኛው ተስማምቶና ተዛዝኖ የሚኖረውን ግን ሊያቃቅር ይችላል ። ምክንያቱም መንግስት ለራሱ ጥቅም ለተከራይ ያሰበ መስሎ አከራይ ላይ ጫና በመፍጠር አከራይም ጫና ሲበዛበትና መብቱን ሲነጠቅ አከራይና ተከራይ ላይስማሙ ይችላሉ ። ሁለት አመት ትንሽ ነው ።አከራይና ተከራይ ስምምነት ካለ 10,15ከዛም በላይ ተቻችለው ይኖራሉ ። አሁን ግን መንግስት ጣልቃ በመግባቱ አንድ ተከራይ በየሁለት አመቱ ቤት መቀየርና በቤት ክራይ ሲንከራተት መኖሩ ነው ። አኔ ቤት አከራይ ነኝ ያሉኝ ተከራዬች ትንሹ 3አመት ትልቁ 15 ነው በእኛ ቤት የተከራዩት የማከራየውም ተከራይ በማይጎዳበት ዋጋ ነው ። መንግስት ባወጣው ህግ እኔ በመበቴ ተጠቃሚ ሳይሆን ተጎጂ ከሆንኩ አለከራይም ለራሴ መኖርያ እጠቀማለው ።
@lemlemhailu17
May 7, 2024 - 6:23 amወይጉድ በሰው ቤት ማዘዝ ህዝብ ለህዝብ እዲጣላ ነው