ከመጥፋቱ በፊት ማየት አለባችሁ (እንዳልናገር ከልክለውኝ ነበር) NO REAL ESTATE (Make Money Online)
ከመጥፋቱ በፊት ማየት አለባችሁ (እንዳልናገር ከልክለውኝ ነበር) NO REAL ESTATE Make Money Online
.
ከመጥፋቱ በፊት ማየት አለባችሁ (እንዳልናገር ከልክለውኝ ነበር) NO REAL ESTATE (Make Money Online)
ከመጥፋቱ በፊት ማየት አለባችሁ (እንዳልናገር ከልክለውኝ ነበር) NO REAL ESTATE Make Money Online
.
49 Comments
@negassizarfa756
April 22, 2024 - 4:13 amYes, brother. This was my opinion and I told to my wife too. But when I see you the same opinion you share, I love it. You are great, thank you.
@amillagebre7666
April 22, 2024 - 4:13 amእግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@user-dc5mg5be4h
April 22, 2024 - 4:13 amእጂግ ትልቅ ምክር ነው ለተጠቀመበት
እደኔ የማየው የመጀመሪያቅናሽ ነበር ግንምንያክል መዘዘዝይዞ እደሚመጣ የተረዳሁበት ሀሳብነው ሳይታሰብየያዙትንአቶ እዳውስመግባት ነውእደተረዳሁት ይህን ሳያደቅ የሚያልፍ ያለ አይመስለኝም
እኔ ባልሆን ዘመድወዳጅ ጓደኛ ሊገቡ ይችላሉና ሽርእናርግሀሳሁን እናጋራ እናመሰግናለን ❤
@abrahimmicha6760
April 22, 2024 - 4:13 amReal estate property and personal property ተምታቶብሀል ልበል?
ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ … ቋሚው ከመሬት ማልማትጋር የተያዘ ሲሆን… ተንቀሳቃሽ እንደ መኪና እንደ commercial refrigerator etc … እስቲ dictionary ተመልከት።
@sophivideos1
April 22, 2024 - 4:13 amI have been saying this for the past 2 years. There is a clear real estate bubble in Ethiopia. The income of the middle-class people is not matching up with the amount of real estate being built. It used to be a way for rich people to park their asset. But that works when there are other people waiting to buy that property. Give it a few years this thing will collapse.
@ShimelesTessema
April 22, 2024 - 4:13 amI like your demand and supply take on the market. Also, it is true that the bubble is crashing.
But please correct your definition. Whether you rent out or live in it, a house is a real state and is an asset. A fully paid house is an asset. A bank loan is a liability.
No hate thogh, I love your content.
@user-jq3bw1jd2u
April 22, 2024 - 4:13 am-Tell us about the prime reason for the market failure. And when do you think it will resume its attractiveness
– am quite sure you have no clue what ermias mean to say he is trying to make sth out of it. He has said right things in the interview but he NEVER give any comment regarding the future perspective
– what would the lenders will have especially for the properties held as a collateral? ( remember all commercial banks including CBE lend 1.9 trillion birr in 2023, almost 95%+ of those loans were given based on market value of real properties )
@Tigrayforeverandever
April 22, 2024 - 4:13 amYou are wrong No Real estate in addis Is going to decrease it's price
@Toronto6
April 22, 2024 - 4:13 amደላላ ነው እሚመራው።
@alguhaile8527
April 22, 2024 - 4:13 amመጀመሪያ ወንድም አመሰግናለሁ አገላለፅ እንዴት ደስ እንደሚል እውነት ነው እቤት መግዛት አያስፈልግም እኔም እንዳት ነው የማሰበው ትክክል 👍👍👍👍👍
@semegnbrowne3068
April 22, 2024 - 4:13 amEwnate belahale wedeme bachrash eko ba Ethiopia nero gare yamayemetatene new
@moon-ge4ky
April 22, 2024 - 4:13 amI had plans to buy house in Ethiopia, but I Warri about the situation of country, Now Change my mind
Thanks for your advice.
@azalechkebede251
April 22, 2024 - 4:13 amጎበዝ ወንድሜ እነሱ በደላላ እያጣበሱ በኮሜርሻል ስለተራራጡ ሰዉ በራሱ ገንዘብ እየተጫዘቱበት ነዉ የዋጋዉ ጣራ ላይ መዉጣት ደግሞ ይገርማል thank you man somebody understand anyway that's the game
@dawitmezmur8014
April 22, 2024 - 4:13 amQuestion?…on real estate meaning… recheck
@youssibra4919
April 22, 2024 - 4:13 amእንግሊዝኛው ቢቀርስ?
@mikiman1625
April 22, 2024 - 4:13 amIt makes sense
@fadhus
April 22, 2024 - 4:13 amYou made a good point and changed my mind. Thanks
@sarashiferaw9439
April 22, 2024 - 4:13 amውነት ነው
@harrieelias5756
April 22, 2024 - 4:13 amYou are absolutely right , don’t buy a house, you are going to lose your savings.
Doctors and pharma companies are making people sick intentionally with fetal diseases for financial gain.. then once you buy a house, you are trapped. The merciless health care industry is benefiting from your hard earned money. Once you are sick you cannot afford to pay your debts, it is a loss not an advantage.
I appreciate your advice and good intentions of saving people from this pandemic from these horrible horrific tragedies.
Capitalism is the worst ideology in the world, believe it or not.
Be wise
Due to climate changes, natural disasters are inevitable, meaning that your homes even your lives are at stake, let alone your property.
USA system is inhuman in every aspect of life, it’s getting worse every day.
Good 👍🏻 luck
@nn57953
April 22, 2024 - 4:13 amAnte sebscribe… medereg……alebih
@zebidartube
April 22, 2024 - 4:13 amየገዛኸው ቤት ዋጋው እየጨመረ እንዴት ንብረት አይደለም ትላለክ?
@dgmesay4050
April 22, 2024 - 4:13 amበጣም ጥሩ ሙያዊ ትተና ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
@derejemulualem6288
April 22, 2024 - 4:13 amጀግና
@YenewubYenewub-ht8ef
April 22, 2024 - 4:13 amእንደአንተ አይነት ያብዛልን!
@shumet001
April 22, 2024 - 4:13 amWhat a guy. Thank you.
@aishamohammed4459
April 22, 2024 - 4:13 amthanks bro
@thematteroftime4486
April 22, 2024 - 4:13 amወንድሜ please take care yourself. ሞራል የሌላቸው ወሮበላዎች ሰለሆኑ እዳይጎዱሁ።
@SamSam-vi2ry
April 22, 2024 - 4:13 amOn 🎯 💯% Right 🙌🏾
@osmanhashim439
April 22, 2024 - 4:13 amወጣ ወጣነ እንደሸንበቆ
ተንከባለለ እንደሙቀጫ
@reagandanielAfrican
April 22, 2024 - 4:13 amGreat Job Bro.
@thematteroftime4486
April 22, 2024 - 4:13 amድብን አርገው ወገንን እየጎዱ ነው ። ሞራል የሌላቸው ህሊናቸውን የሸጡ ሆዳሞች። ሰው ማለት ህሊናውን ያልሸጠ ለወገን የቆመ ሲሆን ነው። ቤት አትግዙ ገና አፈር ድሜ ይግጣል።
@osmanhashim439
April 22, 2024 - 4:13 amYes it is true you are my hero
Thanks bro
@mga-sept05
April 22, 2024 - 4:13 amIt's supportive information. Thank you 🙏 please inform us when is good and fair time to buy a house.
@ethiopiayoutube5356
April 22, 2024 - 4:13 amእግዚአብሔር ይስጥልን በውነት ቆንጆ እይታ
@tworld6584
April 22, 2024 - 4:13 amDon't buy house right now.
@thematteroftime4486
April 22, 2024 - 4:13 amመጀመሪያም Capital ሳይኖራቸው ነው ግንባታ የሚጀምሩት በጣም የሌብነት ስራ ነው እየሰሩ ያሉት።
@user-gb3bn5qe8w
April 22, 2024 - 4:13 amወይኔ ብሬ ሄደች 😢😢😢😢
@werkineshhailemelekot64
April 22, 2024 - 4:13 amቤት ይረክሳል ሲባል ሰምቻለው ግን እየጨመረ ነው እኮ የሄደው ያገራችን ብር እየወደቀ ነው ባለፈው 1, የነበረ 2, ከዛ በላይ ሆነ እኔ አይኔ ደነዘዘ እኔ ትንሽም ብትሆን የራሴ ብር ቢሆረኝ ብየ አስቤ አቅጀ ዋጋው አትቀመስም ኮዶሚንየን. ግን ይረክሳል ይባላል የረከሰ የለም መጨመር እንጂ ሪል ስቴት አላምንም ግን ትክክለኛ ይቀንሳል ወይ በምን እናቃለን በሃሀዱ እየጨመረ እያየን እውነት አይኔ ደነዘዘ ቤት በመፈለግ
@thematteroftime4486
April 22, 2024 - 4:13 amI like this guy. Keep up a good job!
@yirgaemu9572
April 22, 2024 - 4:13 amበጣም አስተማሪ ነገር ነው የነገርከን ሀይ ባይ የሚላቸው ጠፍታል መፍቴው እንደተባለው አለመግዛት ወይም በ20አመት ክፍያ የሚያልቅ መሆን አለበት።
@gman7833
April 22, 2024 - 4:13 amየኢትዮጵያ ቢዝነስ ሰዎች እና ደላሎች አእምሮ ቢሶች ናቸው። ዛሬው ፍርድን ዛሬውኑ እንሙት አይነት ብሂል ነው ያላቸው የመንግስትን ልፍስፍስነት እንዳለ ሆኖ።ውንድማችን ስለ እውነተኛውን ትንታኔ ልትመሰገን ይገባል።
@thematteroftime4486
April 22, 2024 - 4:13 amገና አፈር ድሜ ይግጣል። በተለይ ውጪ የሚኖሩ ናቸው እየተገበገቡ ያሶደዱት እንጂ የቤት ዋጋ በአገራችን የኑሮ ሁኔታ ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ መሆን የለበትም አሁን የቤት ነገር አብቅቶለታል።
@rorisbrand
April 22, 2024 - 4:13 amበቃ ማንም እየተነሳ ያለእውቀት ትንታኔ ይሰጣል ማለት ነው።
ድሮም ሀበሻ ገበያ ሲቀንስ ነጋዴው ከስሮ, ሲወደድ ደግሞ ጥሩ ዕቃ ይመስለዋል።
ኤርሚያስ አመልጋ አስቀድሞ የ access real estate ጉዳይን ይፍታ ሲቀጥል ሀገሪቱ በውጪ ምንዛሪ እጦት እየተሰቃየች ስለሆነ ባንኮች finance የማድረግ አቅማቸው ወርዳል። በምንም አይነት ሂሳብ ኢትዮጵያ ውስጥ የቤት ፍላጎት እና አቅርቦት በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊመጣጠን አይችልም። 100.000 ሰው ቤት አልገዛም ቢል 1 ሚሊየን ህዝብ የቤት ፈላጊ ይፈጠራል። ቤት ቅንጦት ሳይሆን መሰረታዊ ፍላጎት ነው። in short we will see what will happen after IMF and other financial institutions agrees to release the billions of dollars.
@tamiratendris7949
April 22, 2024 - 4:13 amእኔ እንደገባኝ አንድ ካንባኒ ረጅም ግዜ ማስታወቂያ ላይ ከቆየ እያተረፈ ነው ማለት ነው
@KOLELBADADI
April 22, 2024 - 4:13 amU are number one🎉🎉🎉
@TheodrosExcel
April 22, 2024 - 4:13 amYou F………..
@GgGg-zi5mg
April 22, 2024 - 4:13 amዋው ጥሩ እይታ ነው እኔ መሬት ገዝቼ ሁለት ክላስ ብሰራ የሻላል ከሪልእሰቴተ ሆ ዋጋወ ኡኡ ያስብላል
@Mankush995
April 22, 2024 - 4:13 amቤቴን ለመሸጥ 3 አመት ሆኖኛል ልክ ነው ለዘበኛ መክፈል ሰልችቶኝ ዘመድ እንዲኖር ተውኩት
@azitube5670
April 22, 2024 - 4:13 amይሄ አኮ basic economic እውቀት ነው. በየትኛውም ነገር ላይ ይሰራል መኪና ዋጋ ለምሳሌ ማንም ሰው ባይገዛ ከ ስደስት ወር በሁአላ ለመናገር ይጀምራሉ አሁን ላይ ሁለት እጠፍ ምያተርፉ በሙሉ ክሳራን ፍራቻ በዋጋው ወይም ከዛም በታች ልነገዛ አንቺላለን ሁሉም ስገብገብ ስለሆነ ግን ነጋዴዎች ይቻወቱበታል ህዝቡ ላይ… አንተ ግን በርታ አናመሰግናለን 💯